Skip to content

06/03/2024 News

መልካም የሴቶች ቀን

ጀግኒት እንኳን ለ2016 አለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሰሽ!

ይህን ቀን ምክንያት በማድረግ ከየካቲት 27-29, 2016 ዓ.ም ለአንቺ የተለየ ስጦታ አዘጋጅተናል።

  • 50% ቅናሽ በቶታልኢነርጂስ B2C ካርድ ላይ
    • የቶታልኤነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ B2C የሚባል ካርድ ታውቂያለሽ? ይህ ካርድ ነዳጅን ጨምሮ በማደያዎቻችን ላይ ማንኛውንም ግብይቶች መፈጸም ይችላሉ፡፡ይህንንም ካርድ ቀድሞ ከነበረው 1000 ብር ወደ 500 ብር ቅናሽ ተደርጎበታል።
  • 50% ቅናሽ በመኪና እጥበት ላይ 
    • መሰረታዊ የመኪና እጥበት ለማድረግ ማደያዎቻችን ላይ ሲሄዱ የ50% ቅናሽ ታገኛለሽ
STATION LIST B2C Card BASIC CAR WASH
BOLE ROAD S/S X X
BULGARIA S/S   X
CASAINCHES S/S   X
KALITY FALOGORA S/S   X
LAMBERET S/S X X
MESKEL SQUARE S/S   X
MINILQUE SQUARE S/S   X
NIFAS SILK S/S   X
SEBATEGNA MERKATO S/S   X
TEMENJA YAJ S/   X
TULU DIMTU S/S X  
PATRIOT S/S X  
MEGENAGNA S/S X  
JIMMA ROUTH WOLETE S/S X  
BETHEL S/S X  
ABBATOIRS S/S X  
AYAT S/S X  
MEXICO S/S X