Skip to content

March 8, 2024

where to find our LPG cylinders

ጀግኒት,እንኳን ለ 2016 አለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሰሽ!
ይህን ቀን ምክንያት በማድረግ ለአንቺ የተለየ ስጦታ አዘጋጅተናል።.

50% ቅናሽ በቶታልኢነርጂስ B2C ካርድ ላይ!!
• የቶታልኤነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ B2C የሚባል ካርድ ታውቂያለሽ?
•በዚህ ካርድ ነዳጅን ጨምሮ በማደያዎቻችን ላይ ማንኛውንም ግብይቶች መፈጸም የሚያስችል ነው፡፡ይህንንም ካርድ ቀድሞ ከነበረው 1000 ብር ወደ 500 ብር ቅናሽ ተደርጎበታል። .

50% ቅናሽ በመኪና እጥበት ላይ
• መሰረታዊ የመኪና እጥበት ለማድረግ ማደያዎቻችን ላይ ሲሄዱ የ50% ቅናሽ ታገኛለሽ.